ተያይዞ ከመጥፋት ተያይዞ መኖር ይሻላልና፣ ደቦ መጠራራት ያለብን ፍቅርን ለመገንባት እንጂ፣ ሰዎች ጥረው ግረው የገነቡትን ቤትና ንብረት ለማውደም አይሁን።
Loading summary