
Hosted by Dr. Zelalem · EN

ለሁለንተናዊ ፈውስ እነዚህን ጥቅሶች እየሰማን እናሰላስል። እምነት ይሆንልናልና። እምነት የእግዚአብሔርን ቃል ከመስማት ነው።

በክርስቶስ ስላለን ማንነት እየተማርን ነው። ዛሬ ቁልፉን ከፍተን ልንገባ ነው። ይቀጥላል።

በክርስቶስ ያለንን ማንነት እንድንኖርበት የሚያስፈልጉትን ሦስት ነገሮች እየተመለከትን ነው። ይህ ሁለተኛው ደረጃ ነው።

በክርስቶስ ስላለን ማንነት በተከታታይ እንመለከታለን።

አገልጋዮች ከሆንን መሰብሰባችን ምን ይመስላል?

የእግዚአብሔር ቃል አስተማሪዎች እንደሆንን ያስተምራል። ምን እናስተምር?

በሰላምታ ውስጥ የተካተቱት አምስቱ ማንነቶች።

በፍቅሩ የተፈወሰ ቤተክርስቲያን። የመጨረሻ ቃል።

የታመመ ቤተክርስቲያን ምን ይመስላል? እንዴትስ ይፈወሳል?

በተከታታይ እንማራለን። የጉዞ መነሻ አንድ ልብ ነው። የጉዞ መድረሻ ክብሩን ማየት ነው።