
Hosted by Donatist · ENGLISH
የፀጋ ስጦታ ትምህርት ክፍል 13
የፀጋ ስጦታ ትምህርት ክፍል 9
የፀጋ ስጦታ ትምህርት ክፍል 9 ጥያቄና መልስ
የፀጋ ስጦታ ትምህርት ክፍል 8
የፀጋ ስጦታ ትምህርት ክፍል 7
አማኝ ሊኖረው ከሚገባው መረዳት አንዱና ዋነኛው ነገር የተቀበለውን ፀጋ ነው:: ይህ ፀጋ ከእግዚአብሔር ዘንድ እንድንሆን እንድንበቃና እንድናደርግ የተሰጠ ፀጋ ነው:: በመንፈሳዊ ህይወት ያለፀጋው ምንም የሆነ የለም ወደሚል በቃል በቻ ሳይሆን ነገር ግን ወደ ህይወት ምስክርነት መምጣት ከሀጢአት ከጠላት ክሰና ከፈተና ይጠብቃል:: *** ያለእውቀትና ያለመረዳት በምንሔድበትና በሚጓዝበት ጊዜም መንፈስ ቅዱስ የሚያደርገው ይህንኑ የተሰጠንን ፀጋ በእምነት አይን እንድናይና እንድንረዳም ማድረግ ነው::
የፀጋ ስጦታ ትምህርት ክፍል 6
የፀጋ ስጦታ ትምህርት ክፍል 5